Use APKPure App
Get Alfurqan ET old version APK for Android
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ ወደ አማርኛ ቋንቋ የቀረበው የቀረበው የክቡር የክቡር ቅዱስ ቁርኣን ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ትርጉም እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይግሢ
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ ኾነ በማንበብ ሂደት የሚታያችኹን የሚታያችኹን ክፍተት ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን እንጠይቃለን
ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት ለሠሩት ሠራ ምንዳውን ምንዳውን ምንዳውን ያብዛላቸው ያብዛላቸው እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። اے!!
Last updated on Apr 12, 2023
Amharic Quran Translation with Mohammed Ferej Voice, Registration error fixed
اپ لوڈ کردہ
VHtn Setia
Android درکار ہے
Android 4.1+
کٹیگری
رپورٹ کریں
Alfurqan ET
1.0.7 by sysol tech
Apr 12, 2023