Use APKPure App
Get Alfurqan ET old version APK for Android
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም ፤ ፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።።
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይገኛል።
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።።
ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው።። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!
Last updated on Apr 12, 2023
Amharic Quran Translation with Mohammed Ferej Voice, Registration error fixed
Von hochgeladen
VHtn Setia
Erforderliche Android-Version
Android 4.1+
Kategorie
Bericht
Alfurqan ET
1.0.7 by sysol tech
Apr 12, 2023