መሳኢሉል ጃሂሊያ


1.0 by Abdulsemed
Jul 3, 2021

کے بارے میں መሳኢሉል ጃሂሊያ

መሳኢሉል ጃሂሊያ: ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው

በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው መጠርያም ክርስትያኖችን ፣ አይሁዶችን ፣ ጣኦት አምላኪዎችን ፣ እሳት አምላኪዎችን እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። ይህ የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል

ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው የሚከተሉት የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው

میں نیا کیا ہے 1.0 تازہ ترین ورژن

Last updated on Aug 31, 2021
مسائل الجاهلية

معلومات ایپ اضافی

تازہ ترین ورژن

1.0

اپ لوڈ کردہ

Au Kyaw Lin

Android درکار ہے

Android 2.1+

رپورٹ کریں

فلیگ غیر موزوں ہے

مزید دکھائیں

መሳኢሉል ጃሂሊያ متبادل

Abdulsemed سے مزید حاصل کریں

دریافت