መሳኢሉል ጃሂሊያ


1.0 door Abdulsemed
Jul 3, 2021

Over መሳኢሉል ጃሂሊያ

መሳኢሉል ጃሂሊያ : ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው።

በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው። መጠርያም ክርስትያኖችን፣ አይሁዶችን፣ ጣኦት አምላኪዎችን፣ እሳት አምላኪዎችን እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። ይህ የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል።

ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው። ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የሚከተሉት የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው ፦

Wat is er nieuw in de nieuwste versie 1.0

Last updated on Aug 31, 2021
مسائل الجاهلية

Aanvullende APP -informatie

Laatste Versie

1.0

Geüpload door

Au Kyaw Lin

Android vereist

Android 2.1+

Melden

Rapporteer als ongepast

Meer Info

Use APKPure App

Get መሳኢሉል ጃሂሊያ old version APK for Android

Downloaden

Use APKPure App

Get መሳኢሉል ጃሂሊያ old version APK for Android

Downloaden

መሳኢሉል ጃሂሊያ Alternatief

Krijg meer van Abdulsemed

Ontdekken