ቴዎቶኮስ


1.0 بواسطة Ermiyas Abate
22/11/2021

ቴዎቶኮስحول

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

ይህ መተግበርያ (التطبيق) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው።

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት ፣ የአምላክ እናት ፣ አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው።

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል ፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር ፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት ፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት ፣ ትንሳኤና ዕርገት ፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት ፣ ከአንቺ ጋር ምን አለኝ ፣ ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት ፤

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት؟ ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መጠን ነው ብሎው ለሚያምኑ ሰዎች ፤

መልካም ንባብ!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት

الفيسبوك - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

صفحة الفيسبوك - https://m.facebook.com/abukelemsiss

برقية - http://t.me/abukelemsiss

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

1.0

محمل

ข้าวกล้อง คร๊าฟป๋ม

Android متطلبات النظام

Android 4.4+

Available on

الإبلاغ

تحديد كغير مناسب

عرض المزيد

Use APKPure App

Get ቴዎቶኮስ old version APK for Android

تحميل

Use APKPure App

Get ቴዎቶኮስ old version APK for Android

تحميل

ቴዎቶኮስ البديل

احصل على المزيد Ermiyas Abate

الاكتشاف