ቴዎቶኮስ


1.0 oleh Ermiyas Abate
Nov 22, 2021

Mengenai ቴዎቶኮስ

ይህ መተግበርያ ስለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው.

ይህ መተግበርያ (App) ምልዕተ ጸጋ ምልዕተ ክብር ሰለሆነችው ሰዎች ነገር ድህነትን አምነው በምግባር ለመኖር ወደ እግዚአብሔር ለመቅረብ በሚያደርጉት ተጋድሎ ውስጥ ረዳት ምርኩዝ ልትሆነን የተሰጠች ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የሕይወት ተጋድሎና በነገረ ማርያም ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ የያዘ ነው.

የመተግበርያውን ስም ቴዎቶኮስ ብለነዋል። ቴዎቶኮስ (Θεοτόκος - Theotokos) የግሪክ ቃል ሲሆን ትርጉሙም የእግዚአብሔር እናት, የአምላክ እናት, አምላክን የወለደች (ወላዲተ አምላክ) ማለት ነው.

ይዘት

- የእመቤታችን የጽንሰቷና የልደቷ ታሪክ፤

- የእመቤታችን የስሟ ትርጓሜ፤

- እመቤታችን ወደ ቤተ መቅደስ መግባቷ፤

- ብስራተ ቅዱስ ገብርኤል፤

- ልደተ ክርስቶስ ወልተ እግዚአብሔር፤

- የእመቤታችንና የልጇ ስደት፤

- የእመቤታችን ምልጃ በቃን ዘገሊላ፤

- የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሳኤና ዕርገት፤

- የእመቤታችን ምሳሌዎች በመጽሐፍ ቅዱስ፤

በተጨማሪ ምላሽ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች

- እመቤታችን ወላዲተ አምላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለላክ ተብላ መጠራት የለባትም ብለው ሚው

- እመቤታችን ከጌታችን ሌላ ልጆች ነበሯት ብለው ለሚያምኑ ሰ፤

- በቃና ዘገሊላ አንቺ ሴት, ከአንቺ ጋር ምን አለኝ, ጊዜዬ ገና አልደረሰም ስለሚሉት ቃላት;

- ድንግል ማርያም በወንጌላት ላይ ስንት ገጽ ተሠጣት? ብሎ በመጠየቅ ለእርስዋ ሊሠጥ የሚገባው ክብርም በዚያ መሚገባው በዚያ መጠን

መልካም ንባብ!

አስተያየት ወይም ጥያቄ ካለዎት

Facebook - https://m.facebook.com/ermiyas.abate.94

Halaman Facebook - https://m.facebook.com/abukelemsiss

Telegram - http://t.me/abukelemsiss

Maklumat APLIKASI tambahan

Versi Terbaru

1.0

Dimuat naik oleh

ข้าวกล้อง คร๊าฟป๋ม

Memerlukan Android

Android 4.4+

Available on

Laporkan

Tandai sebagai tidak sesuai

Tunjukkan Lagi

ቴዎቶኮስ Alternatif

Dapatkan lebih banyak daripada Ermiyas Abate

Cari