Use APKPure App
Get 30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ old version APK for Android
ይህ አፕ ከ30 በላይ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ አካቶ አካቶ 30+ Sohabs Öyküsü.
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በነብያችን ( ﷺ ) ላይ ይውረድ።
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች በአጭሩ አካቶ ይዟል።
ሶሀቦች ቁርአንን የህይወታቸው ብርሀን አድርገው ይዘውታል። የኢስላምን መርሆችና አስተምህሮቶች ወደ ህይወት ለውጠዋል። በስነ ምግባር ምጥቀት ስፋትና በአላማ ፅናት እንዲሁም ስብዕና ከፍተኛ ደረጃ ለመድረስ በቅተዋል ።
ነብዩም( ﷺ) እንዲህ ሲሉ አወድሰዋቸዋል
"ከሁሉም ምርጡ ትውልድ እኔ የምገኝበት ትውልድ ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው ፣ ከዚያም የሚቀጥለው…"
ታላቁ ሶሀባ ዐብደላህ ዒብነ መስዑድ የሶሀቦችን ገድል በዘከሩበት እንዲህ እንዲህ
"አረአያ ሊሆን የሚችል ስብዕና የሚሻ ካለ የመልዕክተኛው ብቻ ናቸው አርአያ ሊሆኑ የሚችሉት የሶሀባ ትውልድ አባላት። ምክንያቲም ከማንም በላቀ ጎዳና አላህ ለመልእክተኛው ባልደረባነት አጭቷቸዋል ። የዚህን ዲን ታላቅ አደራ ተሸክመዋል። ማንነታቸውን ፣ፈለጋቸውንም ተከተሉ ተከተሉ ፣ ቀጥተኛውን የህይወት መንገድ የተከተሉ ሰወች ነበሩና።
በየትኛውም ቦታና ጊዜ የምንገኝ ሙስሊሞች የዚያ ድንቅ ትውልድ ቁርአናዊ ማህበረሰብ አባላት አርአያነት ግልፅ ነው።ከሶሀባ ትውልድ ታሪክ በጣም ብዙ እንማራለን።ከምርጥ ስብእናቸው የጠራ እንጎነጫለን ። በህይወት ውስጥ ያደረጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ለህይወት ጉዟችን ብርሀን ነው ። የማንነታችን መለያ ነው…"።ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይህ የሶሀበች የሚለው አፕ አስተማሪ ይሆናል ብለን እናስባለን።
በዚህ አፕ ታሪካቸው ያልተጠቀሱ ብዙ ሶሀቦች አሉ፤ በአላህ ፍቃድ በየግዜው የሌሎችም ሶሀቦች ታሪኮችን አካተን አፑን እናድሰዋለን፣ እናድሰዋለን፣ የሚጠበቀው ይህን አፕ በየግዜው ማዘመን/Güncelleme ማድረግ ነው።
ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን ታሪኩን ከተለያዩ ምንጮች ላሰባሰቡ ፀሐፊዋች በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ።
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
________________
የአላህ መልዕክተኛ ( ﷺ) እንዲህ ብለዋል - ከናንተ ውስጥ መጥፎን ነገር በእጁ ይቀይር ካልቻለ በምላሱ ካልቻለ ደግሞ ይጥላ ይህ ግን (በልብ ብቻ መጥላት) ደካማ ኢማን ነው" (ሙስሊም ዘግበውታል)
ወንድም እህቶቼ ታሪኩን በምታነቡበት ግዜ ከቁርአን ከሀዲስ ወይም የተቀነሰ ነገር ካገኛችሁ በአድራሻዬ አድርሱኝ።
ስህተቴን ላረመኝ ሰው አላህ ይዘንለት።
አላህ ሆይ!ጠቃሚ እውቀትን ከተግባር ጋር ወፍቀን መጨረሻችንንም አሳምርልን አሚን! ከተሳሰትኩ ከነፍስያዬና ከሸይጧን ሲሆን ሐቅን ከገጠምኩኝ ከአላህﷻ ነው።
የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
※ከዚህ በፊት ያዘጋጀነውን የነብያት ታሪክ አፕ በሚከተለው ሊንክ መጫን ይችላሉ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=qissa.anbia.hudasoft
Last updated on Nov 10, 2022
30+ Story of Sohabas
Yükleyen
Dev King Patidar
Gereken Android sürümü
Android 5.0+
Bildir
30+ የሶሀቦች ታሪክ | ሐያቱ ሶሀባ
1.0 by Huda soft
Nov 10, 2022