เราใช้คุกกี้และเทคโนโลยีอื่น ๆ บนเว็บไซต์นี้ เพื่อปรับปรุงประสบการณ์การใช้งานของคุณ
การคลิกลิงก์ใด ๆ ในหน้านี้แสดงว่าคุณยินยอมในส่วนของ นโยบายความเป็นส่วนตัว และ นโยบายคุกกี้ ของเรา
ตกลง ฉันยินยอม เรียนรู้เพิ่มเติม

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ภาพหน้าจอ

เกี่ยวกับ የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ

สิ่งจำเป็นสำหรับเหตุฉุกเฉิน የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ ข้อมูลอัมฮาริก

บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

แอป Android สำหรับกรณีฉุกเฉินและปฐมพยาบาลเบื้องต้น

የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ።

በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል። አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ።

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว አስተያየታችሁ አይለየን።

ይበሉ! บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ብቻውን በቂ አይደለም። የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን። บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል።

บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว บัญชีผู้ใช้นี้เป็นส่วนตัว

ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!

โปรดให้คะแนนแอปของเราในร้านค้า Google Play

ขอบคุณสำหรับการดาวน์โหลด,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, เอธิโอเปีย

มีอะไรใหม่ใน 4.40 เวอร์ชันล่าสุด

Last updated on Nov 3, 2025

Minor bug fixes.

กำลังโหลดการแปล...

ข้อมูล แอป เพิ่มเติม

เวอร์ชันล่าสุด

ส่งคำขออัปเดต የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ 4.40

อัปโหลดโดย

ام يوسف

ต้องใช้ Android

Android 10.0+

Available on

ดาวน์โหลด የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ ผ่าน Google Play

แสดงเพิ่มเติม
สมัครสมาชิก APKPure
เป็นคนแรกที่เข้าถึงการเปิดตัวข่าวและคำแนะนำเกี่ยวกับเกมและแอพ Android ที่ดีที่สุด
ไม่เป็นไรขอบคุณ
ลงชื่อ
สมัครสมาชิกสำเร็จ!
ตอนนี้คุณสมัครเป็นสมาชิก APKPure
สมัครสมาชิก APKPure
เป็นคนแรกที่เข้าถึงการเปิดตัวข่าวและคำแนะนำเกี่ยวกับเกมและแอพ Android ที่ดีที่สุด
ไม่เป็นไรขอบคุณ
ลงชื่อ
ความสำเร็จ!
ตอนนี้คุณสมัครรับจดหมายข่าวของเรา