አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)


1.0 โดย Huda soft
Jul 24, 2022

เกี่ยวกับ አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01)

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ

ይህ የሞባይል መተግበሪያ የአል ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን ትምህርት(ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ከ 1-50 ያለውን ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።

የቀረውን ከ50-100 ያለውን ደርስ በቁጥር 2 አፕ ተዘጋጅቶዋል።

መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦

✑የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣

✑የኡሱሉ ሰላሳ ኪታቡ በpdf ፣

✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያቫ ገፅ ይዟል።

ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።

มีอะไรใหม่ใน 1.0 เวอร์ชันล่าสุด

Last updated on Aug 30, 2022
First relase.

ข้อมูล แอป เพิ่มเติม

เวอร์ชันล่าสุด

1.0

อัปโหลดโดย

Maxwell Gomes Silva

ต้องใช้ Android

Android 5.0+

Available on

รายงาน

ปักธงว่าไม่เหมาะสม

แสดงเพิ่มเติม

አል-ኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ቁጥር (01) ทางเลือก

ต้องการแอปอื่นจาก Huda soft

ค้นพบ