ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk


2.1 oleh ብራና አፕስ Birana Apps
Oct 31, 2020 Versi Lama

Mengenai ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖትና በቅብዐት እምነት መካከል ያለውን ልዩነት የሚያስረረዳ መጽሐፍ ነው.

«ፍኖተ ጽድቅ ዘኦርቶዶክስ ተዋሕዶ» በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዓት, ቀኖና እና ትውፊት መሠረት ዶግማ ቤተ ክርስቲያንን ጠብቆ ከ፲፪ መጻሕፍት በላይ ተካተውበት የቀረበ የመጻሕፍት መድብል ነው.

ይህ የመጻሕፍት መድብል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የትርጓሜ ሊቃውንት የተራቀቁባቸውን እና የተጠበቡባቸውን ሲወርዱ ሲወራረዱ ለእኛ የደረሱ የትርጓሜ መጻሕፍት የተካተቱበት ነው. በሦስት ዐበይት ክፍሎች የተመደቡ መጻሕፍተ ቤተ ክርስቲያንን ያካተተው ይህ መድብል ምክርና ተግሳጽንም የያዘ ስለሆነ ብዙዎች እንደሚወዱት ተስፋ እናደርጋለን. በአዘጋጁ ታትመው የቀረቡና እና ለኅትመት ዝግጁ የሆኑ መጻሕፍትም የተካተቱበት ስለሆነ ልዩ ያደርገዋል. በአዘጋጁ ከቀረቡ መጻሕፍት መካከል በቅብዐት ምንፍቅና አማርኛ መተግበሪያ ተጨማሪ ተጨማሪ ተጨማሪ ከፍተኛ ተመሳሳይ የተሰጠባቸውን «ደብረ አሚን - የውውማኖት ተራራ» እና «ፍኖተ ጽድቅ - የእውነት ጎዳና» አካተናል. ከዚህ በተጨማሪም አዘጋጁ የጻፋቸው የተለያዩ ወጎች, ትምህርቶችና ግጥሞችም ምክርና ተግሳጽን በስፋት አካተው ቀርበውበታል. ከእግዚአብሔር ለምን እንርቃለን? እግዚአብሔርስ ከእኛ ለምን ይርቃል? የሚለውን መሠረታዊ ጥያቄ የሚመልስ እና ወደ ንስሐ የሚመራ «ለምን ርቀህ ቆምህ?» የተሰኘው የአዘጋጁ መጽሐፍም በዚሁ መድብል ውስጥ የተካተተ ነው. እነዚህ የአዘደ መጻሕፍት ገጽ የቀረበው በፊት እሆናቸው መተግበሪያ ልዩ ያደርገዋል.

ይህ መተግበሪያ በተጨማሪነት ቤተ ክርስቲያናችን ከዓመት እስከ ዓመት የምትገለገልባቸውን ድንቅ መጻሕፍት ሃይማኖተ አበውንና መጽሐፈ ስንክሳርን ያካተተ ነው.

ይህ መተግበሪያ የያዛቸው መጻሕፍት ዝርዝር

፩. የአንድምታ ትርጓሜ ክፍል

- የጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ትርጓሜ.

-Pengguna-rekod alatan ማርያም አንድምታ ትርጓሜ.

- የቅዳሴ ማርያም አንድምታ ትርጓሜ.

- የአራቱ ወንጌል አንድምታ ትርጓሜ.

፪. የአዘጋጁ መጻሕፍት ክፍል

- ደብረ አሚን

- ፍኖተ ጽድቅ

- ለምን ርቀህ ቆምህ?

- አማመርኛ ማጽናትና ማበርታት

- ወጎች

- ትምህርቶች

- ግጥሞች

፫. ሌሎች መጻሕፍት ክፍል.

- ሃይማኖተ አበው

- መጽሐፈ ስንክሳር

- ፍኖተ እግዚአብሔር

Apa yang baru dalam versi terkini 2.1

Last updated on Nov 8, 2020
Target API 29 (Android 10) updated

Maklumat APLIKASI tambahan

Versi Terbaru

2.1

Dimuat naik oleh

Duc Nguyen

Memerlukan Android

Android 4.0+

Laporkan

Tandai sebagai tidak sesuai

Tunjukkan Lagi

ፍኖተ ጽድቅ ዘተዋሕዶ Finote Tsidk Alternatif

Dapatkan lebih banyak daripada ብራና አፕስ Birana Apps

Cari