Kami gunakan kuki dan teknologi yang lain pada laman web ini untuk menambah baik pengalaman anda.
Dengan klik mana-mana pautan pada halaman ini, anda bersetuju dengan Dasar Privasi dan Dasar Kuki kami.
Ok Saya Setuju Baca Yang Selanjutnya

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና Tangkapan skrin

Mengenai የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና

ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት በነት መለው ነው እና iOS እና ከዚያ በላይ የተጠበራ የተጠበራ የተጠበት በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች እንዴት ይሰራሉ ​​የሚለውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ የዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል. ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ሆዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል. መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ. በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው.ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ. ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ Percuma እናድርግ ኢትዮ ኤም አይ

Apa yang baru dalam versi terkini 5.0

Last updated on Mar 3, 2021

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

Terjemahan Memuatkan...

Maklumat PERMAINAN tambahan

Versi Terbaru

Minta የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና Kemas kini 5.0

Dimuat naik oleh

Mau Flores

Memerlukan Android

Android 4.0.3+

Tunjukkan Lagi
Bahasa
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Berjaya berjaya!
Anda kini melanggan APKPure.
Langgan APKPure
Jadilah yang pertama untuk mendapatkan akses kepada pelepasan awal, berita, dan panduan permainan dan aplikasi Android terbaik.
Tidak, Terima kasih
Daftar
Kejayaan!
Anda kini melanggan surat berita kami.