از برنامه APKPure استفاده کنید
نسخه قدیمی APK መሳኢሉል ጃሂሊያ را برای اندروید بگیرید
ጃሂሊያ: ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው
በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው መጠርያም ክርስትያኖችን ፣ አይሁዶችን ፣ ጣኦት አምላኪዎችን ፣ እሳት አምላኪዎችን እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል
መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው
Last updated on 31/08/2021
مسائل الجاهلية
بارگذاری شده توسط
Au Kyaw Lin
نیاز به اندروید
Android 2.1+
دسته بندی
گزارش
መሳኢሉል ጃሂሊያ
1.0 by Abdulsemed
31/08/2021