We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.

Melka Gubae Pro መልክአ ጉባኤ لقطات الشاشة

عن Melka Gubae Pro መልክአ ጉባኤ

በዘወትር ወይም በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው ፡፡ ፡፡

ቅዱሳን ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ውስጥ ውስጥ ወይም ክብረ ክብረ በዓላት በዓላት በዋዜማና በማኅሌት በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የሚጸለዩ የቅዱሳንን የቅዱሳንን ጸሎት የያዘ ነው ፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው ፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት በቀላሉ በቀላሉ ከካህናቱ ቆመን ከመጽሐፉ ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል ፡፡ ፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል ፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል ::

መልክአ ቅዱሳን በአማርኛ

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ

መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ

መልክአ ማርያም አማርኛ

መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ

መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ

መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ

መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ።

መልክአ ኤዶም በአማርኛ

መልክአ ሚካኤል አማርኛ

መልክአ ገብርኤል በአማርኛ።

መልክአ ዑራኤል በአማርኛ

መልክአ ሥላሴ በአማርኛ

መልክአ ሩፋኤል አማርኛ

መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ

ሰይፈ መለኮት በአማርኛ።

መልክአ ቅዱሳን በግዕዝ

መልክአ ሥላሴ

መልክአ አማኑኤል

መልክአ እግዚአብሔር አብ

መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ

መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ

መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ

መልክአ ማርያም በግዕዝ

መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ

መልክአ ልደታ

መልክአ ፍልሰታ

መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ

መልክአ ውዳሴ በግዕዝ

መልክአ አንቀጸ ብርሃን

መልክአ ሚካኤል በግዕዝ

መልክአ ገብርኤል በግዕዝ

መልክአ ዑራኤል በግዕዝ

መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ

መልክአ ራጉኤል

መልክአ ፋኑኤል

መልክአ ገብርኤል ካልዕ

መልክአ ሚካኤል ካልዕ

መልክአ ፬ቱ እንስሳ

መልክአ ካህናተ ሰማይ

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ

መልክአ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ

መልክአ ዮሐንስ ፍቁረ እግዚእ

መልክአ እስጢፋኖስ

መልክአ ጊዮርጊስ

መልክአ ቂርቆስ

መልክአ መርቆሬዎስ

መልክአ ዮሐንስ

መልክአ ክርስቶስ ሠምራ

መልክአ አርሴማ

መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ

መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ

መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል

መልክአ ቍርባን በግዕዝ

መልክአ አረጋዊ

መልክአ ሳሙኤል

መልክአ ማርቆስ

መልክአ ሐና

መልክአ ሊባኖስ

መልክአ ላሊበላ

መልክአ መስቀል

መልክአ ሰንበት

መልክአ ሐራ ድንግል

መልክአ ቴዎድሮስ

መልክአ አዕላፍ

መልክአ ኢያቄም

መልክአ ዓቢየ እግዚእ

መልክአ ኤልያስ

መልክአ ኤዎስጣቴዎስ

መልክአ እንድርያስ

መልክአ ኪሮስ

መልክአ ገብረ ክርስቶስ

መልክአ ዜና ማርቆስ

መልክአ ያሬድ

መልክአ ያሬድ ካልዕ

መልክአ አብርሃም ይስሐቅ ወያዕቆብ

መልክአ ይምርሃነ ክርስቶስ

መልክአ ሀብተ ማርያም

መልክአ ሰላማ

መልክአ ኢየሱስ ሞዐ

መልክአ እስትንፋሰ ክርስቶስ

መልክእ ዓቢብ

መልክአ ዐቢብ ካልዕ

መልክአ ሕፃን ሞዐ

መልክአ ፋሲለደስ

መዝሙረ ክርስቶስ

መዝሙረ ክርስቶስ

መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ ነቢያት

መዝሙረ ክርስቶስ ዘመኃልየ መኃልይ

መዝሙረ ክርስቶስ ካልዕ

መልክአ ኢየሱስ

ምክሐ ምዕመናን

ሐዲስ መልክአ መድኃኔ ዓለም

تحديث لأحدث إصدار 6.2.1

Last updated on 22/08/2024

Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!

جاري في الترجمة...

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

طلب Melka Gubae Pro መልክአ ጉባኤ تحديث 6.2.1

Android متطلبات النظام

5.0

Available on

الحصول على Melka Gubae Pro መልክአ ጉባኤ من Google Play

عرض المزيد
اشترك في APKPure
كن أول من يحصل على الإصدارات السابقة والأخبار والأدلة لأفضل ألعاب وتطبيقات الأندرويد.
ًلا، شكرا
اشتراك
تم الاشتراك بنجاح!
أنت مشترك الآن في APKPure.
اشترك في APKPure
كن أول من يحصل على الإصدارات السابقة والأخبار والأدلة لأفضل ألعاب وتطبيقات الأندرويد.
ًلا، شكرا
اشتراك
نجاح!
لقد اشتركت في أخبار لدينا الآن لدينا.