We use cookies and other technologies on this website to enhance your user experience.
By clicking any link on this page you are giving your consent to our Privacy Policy and Cookies Policy.

አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ Ảnh chụp màn hình

Giới thiệu về አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ

የብጹዕ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ የሕይወት ተጋድሎቸውን እና ድንቅ ድንቅ ስብከቶቻቸውን የያዘች የሞባይል መተግበርያ።

እጅግ አስተማሪ ሕይወት ያላቸው እውነተኛ እረኛ ናቸው። በትምህርታቸው የማይማረክ ጽሑፋቸውንም አንብቦ የማይመሰጥ የለም። እኝህ አባት ከ 40 በላይ በሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶቻቸው የእኔንም ሆነ የብዙ ውጣቶችን ሕይወት አንፀዋል። በስብከታቸውና በመጽሐፍቶቻቸው የተማረኩ ብዙዎች እኝህን አባት የ 21 መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይላቸዋል። እኝህ አባት ስማቸው ከግብጽ አልፎ በዓለም የገነነ ነው። ሕይወታቸው እጅግ ስለሚማርክና ከቤተ ክርስቲያን አልፈው ለግብጽ ባበረከቱት አስተዋጽዖ ባረፉበት ወቅት መላው ግብጽ አዝኖ ነበር። እኝህ አባት የግብጽ ፓትሪያሪክ አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ናቸው። እኔም ለአገልጋዮች መልካም የሆነ ገድላቸውን ቢሰማ መልካም ነውና ታሪካቸውንና ድንቅ ድንቅ የጹሑፍ ስብከቶቻችውን በዚች አነስተኛ የስልክ መተግበርያ (Mobile App) ይዘን ቀርባለሁ።

ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።

የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

መልካም ንባብ።

Có gì mới trong phiên bản mới nhất 1.0

Last updated on Mar 5, 2021

ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

Đang tải bản dịch ...

Thông tin thêm Ứng dụng

Phiên bản mới nhất

Yêu cầu cập nhật አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ 1.0

Được tải lên bởi

Sharmn Hamarashid

Yêu cầu Android

Android 4.0+

Hiển thị nhiều hơn
Ngôn ngữ
Đăng ký APKPure
Hãy là người đầu tiên có quyền truy cập vào bản phát hành, tin tức và hướng dẫn sớm của các trò chơi và ứng dụng Android tốt nhất.
Không, cám ơn
Đăng ký
Đăng ký thành công!
Bây giờ bạn đã đăng ký APKPure.
Đăng ký APKPure
Hãy là người đầu tiên có quyền truy cập vào bản phát hành, tin tức và hướng dẫn sớm của các trò chơi và ứng dụng Android tốt nhất.
Không, cám ơn
Đăng ký
Thành công!
Bây giờ bạn đã đăng ký nhận bản tin của chúng tôi.