ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና


1.0 bởi Huda soft
May 21, 2023 Phiên bản cũ

Về ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና

ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል፦

“Tôi đã làm điều đó với bạn ዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር።” (البقرة), 155

አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁር አንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።

በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት/ሲህር/አይነ ናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ው ሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ/በሰው ዐይን/ ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ/መንፈሳዊ ህክምና/ ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከ በረ ቃል ከሆነው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀ ረበ ነው።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት

Có gì mới trong phiên bản mới nhất 1.0

Last updated on Jun 11, 2023
New relase

Thông tin thêm Ứng dụng

Phiên bản mới nhất

1.0

Được tải lên bởi

Tony Galan

Yêu cầu Android

Android 5.0+

Available on

Báo cáo

Gắn cờ là không phù hợp

Hiển thị nhiều hơn

Use APKPure App

Get ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና old version APK for Android

Tải về

Use APKPure App

Get ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና old version APK for Android

Tải về

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና Thay thế

Xem thêm từ Huda soft

Phát hiện