ہم آپ کے صارف کے تجربے کو بہتر بنانے کے لیے اس ویب سائٹ پر کوکیز اور دیگر ٹیکنالوجیز کا استعمال کرتے ہیں۔
اس صفحے پر کسی بھی لنک پر کلک کرکے آپ ہماری رازداری کی پالیسی اور کوکیز پالیسی پر متفق ہو رہے ہیں۔
ٹھیک ہے میں متفق ہوں مزید جانیں

ስንክሳር اسکرین شاٹس

About ስንክሳር

ስንክሳር ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ سنکسار آرتھوڈوکس تیواہیڈو چرچ سینٹس امہاری اور انگریزی میں

አሜን አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን!

ማለት የእግዚአብሔርን ረድኤት አጋዥ በማድረግ በበጎ ስጦታውም የተሰበሰበ ማለት ነው

ይህ ሃይማኖቶታቸው የቀና የከበሩ አባቶች ፣ ሰማዕታት ፣ ከጻድቃን ፣ ከነቢያት ዓመቱ ፍፃሜ ሁል ጊዜ ምእመናን እንዲያነቡት እንዲሰሙትም ይሆን ዘንድ ተዘጋጀ

ቅዱስ መጽሐፍ ሰብስበው ያቀነባበሩት በሽህ ሦስት መቶ ንጹሐን በሆኑ ሰማዕታት ዘመን ነው። የተባረኩ አባቶቻችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ከእኛ ጋር ይኑር

ለዘላለሙ አሜን !!

የቅዱሳንን ታሪክ ለማንበብ ከታሪካቸውም ለመማር እኛም ህይወታችን እንዲሁም በእለት ተእለት የኑሮ ከጉዋደኞቾ ፣ ቤተሰቦቾ ፣ የስራ ባልደረቦቾ ባጠቃላይ ከወዳጅ ዘመዶቾ ጋር በመሆን ይጠቀሙበት ትልቁን ትልቁን መፅሃፈ ስንክሳርን ስንክሳርን ጠቅለንም ባይሆን ፈጣሪ የቻልነውን ሙሉውን ታሪክ ደግሞ ዋና።

እኝህን መንፈሳዊ ታሮኮች ሰአት መድበው በቀን ከ3—10 ደቂቃ ወስደው የእለቱን ስንክሳር እንዲያነቡ እንዲማሩበት ከወዳጆቾ ጋርም ውይይቶችን እኒዲያረጉበት እንመክራለን እንመክራለን

በዚህ አፕሊኬሽን ውስጥ የተካተቱት ብዙሃኑ ቅዱሳን ከ 6 ቱ እህታማማች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ አብያተ ክርስትያናት ክርስትያናት ናቸው

እነዚህም አብያተ-ክርስትያናት: -

- የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ግብፅ / አሌክሳንድርያ ኮፕቲክ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ሶሪያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ አርመንያ ሐዋርያዊ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

- የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን

- የ ህንድ - ማንካራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን

ያንብቡ ያነበቡትንም ከሌሎች ክርስቲያኖች ጋር በመሆን ይወያዩበት - አፕሊኬሽኑንም ለሌላቸው ያካፍሉዋቸው

አይለየን አስተያየትዎ አይለየን

ይደምረን ከቅዱሳኑ ይደምረን

አሜን !!

ያውቃሉ እለት ማን ቅዱስ እንደሚከብር ያውቃሉ؟ ታሪካቸው ገብተው ይመልከቱ ከበረከታቸውም ተካፋይ ይሁኑ ስራ ሰርቶ ለማጠናቀቅ አመታትን የፈጀ ሲሆን በዚህ ስራ ላይ አብዛኞቹን ፅሁፎቹን በማዘጋጀት ሚና ለተገበረው ለዲ / ን ዮርዳኖስ አበበ ምስጋናችን ከልብ ነው ነው

ዲ / ን ዮርዳኖስም ለብዙ አመታት እድሜውን መንፈስ መንፈስ ቅዱስ መጠን መጠን ጎንደር በዝክረ ቅዱሳን ታሪክ ታሪክ በመማር ፣ በማንበብ በማንበብ በመተርጎም ፣ በመፃፍ ፣ በማዘጋጀት እና በማስተማር ጭምር የኖረ አገልጋይ አገልጋይ ነው። እርሱ ያዘጋጃቸውን ፅሁፎች በነፃ ምዕመንን ለማስተማር በፌስ ቡክ ፣ በቴሌ ግራም እንዲሁም በነፃ በነፃ ዘመኑን በሚዋጅ በሚዋጅ መልኩ ህዝበ ክርስቲያኑን እና የቅዱሳን በረከትንም ላንባቢውም እንድንካፈል።

Sin * سنسکر - (سنتوں کی زندگی) امہاری اور انگریزی زبان میں۔

ks (የቅዱሳን ታሪክ) ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ سنکسار (سنیکساریئم) آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ

باپ ، بیٹے ، اور روح القدس کے نام پر ، ایک خدا آمین!

سنیکساریئم یا تاریخ اور عیسائی سنتوں کی زندگی سے سبق حاصل کرنے کے ل and اور خاص طور پر آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ کی زندگی میں آپ کی عیسائیت کو بہتر بننے کے ل we ہم آپ کو سفارش کرتے ہیں کہ وہ کتاب پڑھیں ، اور آپ میں سے ان لوگوں کے لئے جو یہاں کتاب تک رسائی حاصل نہیں کرسکتے ہیں۔ اس کے لئے ایک ایسی ایپ ہے جس میں کہانی کی عکاسی کرنے والی تصاویر والی مرکزی کہانیاں ہیں۔

بیشتر سنت اورینٹل آرتھوڈوکس چرچ سے ہیں۔

یہ اورینٹل آرتھوڈوکس کمیونٹی چھ آٹو سیفلس چرچوں پر مشتمل ہے۔

- ایتھوپیا کے آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ ،

- اسکندریہ کا قبطی آرتھوڈوکس چرچ ،

- اینٹیوک کا سیریاک آرتھوڈوکس چرچ ،

- آرمینیائی اپولوٹک چرچ ،

- اریٹرین آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ ، اور

- ملانکا آرتھوڈوکس سیرین چرچ۔

- امہاری اور انگریزی زبانوں میں۔

دوسرے عیسائیوں کے ساتھ جو کچھ آپ نے پڑھا ہے اسے پڑھتے رہیں ، اس پر تبادلہ خیال کریں ، اور دنیا کے تمام عیسائیوں کے لئے ایپ کا اشتراک کرتے رہیں۔

میں نیا کیا ہے 4.8.2 تازہ ترین ورژن

Last updated on Oct 3, 2024

- የየወሩን ስንክሳር ወደታች የየቁኑን ደግሞ ወደ ጎን ስክሮል እያረጉ በቀላሉ ማየት እንዲችሉ ተደርጓል
- የእንግሊዘኛው ስንክሳር ተካትቷል
- የአፕሊኬሽኑ መጠን ተቀንስዋል
- ፊት ለፊት ላይ በዛሬው ቀን የሚውሉትን ቅዱሳኖች ዝርዝር ማየት እንድትችሉ ተደርጎዋል
- ካለ ኢንተርኔት እንዲሰራ ተደርጓል
- የቅዱሳን ስዕላት ከነታሪኮቻቸው
- ቅዱሳን የሚውሉበት ቀን ከነታሪኩ
- ፅሁፉን ማስተለቅ ማሳነስ ያስችላል
- ታሪኩን ሼር ማድረግ ያስችላል
- የወሩን ብቻ ለማየት ያስችላል
- The English Synaxarium is Added

ترجمہ لوڈ ہو رہا ہے...

معلومات ایپ اضافی

تازہ ترین ورژن

ስንክሳር اپ ڈیٹ کی درخواست کریں 4.8.2

اپ لوڈ کردہ

Nicolas Perez Fondevila

Android درکار ہے

Android 4.1+

Available on

گوگل پلے پر ስንክሳር حاصل کریں

مزید دکھائیں
APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی کے ساتھ سبسکرائب!
اب آپ کو اپک پور کی سبسکرائب کیا گیا ہے۔
APKPure کو سبسکرائب کریں
ابتدائی ریلیز ، خبروں ، اور بہترین اینڈروئیڈ گیمز اور ایپس کے رہنماؤں تک رسائی حاصل کرنے والے پہلے بنیں۔
نہیں شکریہ
سائن اپ
کامیابی!
اب آپ ہمارے نیوز لیٹر کی رکنیت لے چکے ہیں۔