Kullanıcı deneyiminizi geliştirmek için bu web sitesinde çerezleri ve diğer teknolojileri kullanıyoruz.
Bu sayfadaki herhangi bir bağlantıya tıklayarak, Gizlilik Politikamıza ve Çerezler Politikamıza izin vermiş oluyorsunuz.
Tamam, kabul ediyorum Daha fazla bilgi edin

Gibre Himamat Ekran görüntüleri

Gibre Himamat hakkında

የግብረ ሕማማት መጽሐፈ ፣ መጽሐፈ ጾመ ድጓ እና የአጽዋማት ምንባባት

ይህ አፕሊኬሽን ሃምሳ ብር ያስከፍላል።

Gibre Himamat, Lent'in son haftası Kutsal hafta okunan Etiyopyalı Ortodoks Tewahedo kitabıdır. Kitap Palm Pazar, Kutsal Pazartesi, Kutsal Salı, Kutsal Çarşamba (Casus Çarşamba), Maundy Perşembe (Kutsal Perşembe), İyi Cuma (Kutsal Cuma), Kutsal Cumartesi ve Paskalya okumalarını içerir. Kitap Kutsal Kitap, Ortodoks Kanonik kitapları, Sinaxarium, İsa Mesih'in Mucizeleri, Saint Mary Mucizeleri, Kehanetler, Dua Kitapları, Haymanote Abew, Ahit Duaları, Gedles ve daha fazla Etiyopya Ortodoks Tewahedo kilise kitaplarından okumalar içermektedir.

Bu kitabın gizli amacı, Rab'bin bize dirilişinde acı, ölüm, sonsuz özgürlük ve görkem verdiğini ve O'nun acı ve ölüm olmadan yaşam Tanrısı olduğunu, her gün okuduğunu ve prova ettiğini hatırlatmaktır. bu kutsal hafta

Buna göre, Gibre Himamat'ın dua ve hizmetinin genel modeli bu kitapta yer almaktadır ve rahiplerin ve cemaatçilerin kitabı tutabilecekleri ve takip edebilecekleri içten ümidimizdir.

መጽሐፈ ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ ነው። መጽሐፉ ከመጽሐፍ ፣ ከኪዳን መጽሐፍ ፣ ስንክሳርና ከአበው መጻሕፍት የተውጣጡ ትምህርቶችንና ክፍሎችን ከሆሣዕና ዋዜማ እስከ ትንሣኤ ባሉት ባሉት ስምንት መጽሐፍ ፣ ስንክሳርና ተከፋፍሎ የተዘጋጀ የተዘጋጀ መጽሐፍ ነው።

የመሠረቱና ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው። ይኸውም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ መጽሐፈ ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው ቈይቶ። በአርባ ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩-፱)

ከዚህም በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ። ወአንትሙሰ ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው በደነገጉት የቤተ ሥርዓት ፥ ስለ ሰሙነ ሕማማት ሕማማት «ወአንትሙሰ ተዐቅቡ ወግበሩ ተዝካረ ግን ጠብቃችሁ የመከራ መስቀሉ መታሰቢያ የሆነውን ሕማማቱን አድርጉ አክብሩ» ሲሉ አዝዘዋል። (ትእዛዝ ፴፩)

ሆኖም ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር። ከሐዋርያት ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ እንደዚሁ በዐተ ከጥር ፲፩ ቀን እስከ የካቲት ፳፩ ቀን ከጾመ። በኋላ ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ጾም ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን በመጾም መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ያከብሩ ነበር። ይህ ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ።

ከ፩፻፹፰ እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ ድሜጥሮስ በአዘጋጀው የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል። ቤተ ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን ታሳውቃለች።

ስለሆነም የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና አገልግሎት ሁኔታ ክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮት ጋር የተያያዘ ቢሆንም ያለውን ሥርዓት የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ መጽሐፍ ተዘጋጅቶ በሥራ ላይ ከጌታ ልደት በኋላ በ፲፬ኛው ዓመት ነው።።

ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ዐዜብ ከዐረብኛ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ቀደም ሲል ብቻ ታትሞ በነበረው የግብረ ሕማማት መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።

የመጽሐፉ ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ተጠቅሶ ተጠቅሶ ይገኛል። ለዚሁም በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል።

ምሥጢራዊ ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን ፤ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ነፃነትንና ነፃነትንና ክብርን ያጐናጸፈን ከማስገንዘቡም በላይ በባሕርዩ መከራና ሞት የሌለበት ባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰሙነ ሕማማት ቀን ይነበባል ይተረካልም።።

በዚህ መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና አገልግሎት ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት በየክፍሉ ተጽፎ ካህናትም ምዕመናንም መጽሐፉን በመያዝ ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል የሚል ጽኑእ ተስፋ አለን።

En son sürümde yeni olan 4.0

Last updated on Nov 9, 2020

Support for target Android 10 (API level 29) included.

Çeviri Yükleniyor...

Ek UYGULAMA Bilgileri

En Son Sürüm

Güncelleme Gibre Himamat İste 4.0

Yükleyen

عمر سامي محمد

Gereken Android sürümü

Android 4.1+

Daha Fazla Göster
Diller
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarıyla abone oldu!
Şimdi APKPure'ye abone oldunuz.
APKPure'a abone olun
En iyi Android oyunlarının ve uygulamalarının ilk sürümüne, haberlerine ve rehberlerine ilk erişen kişi olun.
Hayır, teşekkürler
Üye olmak
Başarı!
Şimdi bültenimize abone oldunuz.