Используйте приложение APKPure
Историческую версию ተአምረ ማርያም можно получить на Android
አንድ አምላክ በተባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ የምነግራችሁን የቤተክርስትያን ልጆች ወንድሞቼ ስሙ
እግዚአብሔር ያከበራችሁ መላእክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው እመቤታችንን ተአመር ለመስማት አይነ ያብራ ላችሁ። ልመናዋ በረከትዋ ከሀብተውልድ ጋር ለዘላለሙ ይኑር። ከተአምር አስቀድሞ ይነበብ ሕዝብም እዝነ ልቦናቸውን ከፍትው ይስሙ። በእብራይስጥ ማሪሃም የምትባል የመቤታችንን ክብርዋን ልእልናዋን ምስጋናዋንም በልቦናችሁ አሳድሩት። ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ ማለት ነው።Last updated on 22/01/2021
ሙሉ የቃላት እረማ
Загрузил
Prince Kamboj Dhanju
Требуемая версия Android
Android 4.1+
Категория
Жаловаться
ተአምረ ማርያም
1.3 by Kaleb Berhanu
22/01/2021