Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ


2.61 przez OromNet Software and Application Development
Aug 14, 2024 Stare wersje

O Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ

Niemowlę i opieki nad dziećmi w Amharic የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ Ethiopian Zdrowie

Opieka nad dziećmi የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ

Opieka nad niemowlętami i dziećmi w języku amharskim

ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች ይገኛሉ።

በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ

ያካተታቸው ርዕሶች

የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Kolka ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት ...

በዚህ አፕልኬሽን ውስጥ የተካተቱት መረጃዎች ሁሉንም ጨቅላ ህጻናት የሚያጠቃልሉ ናቸው። ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተለየ ፍላጎት ሊኖረው እንደሚችል ያስታውሱ። ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።

አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል። የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን። አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመር ከፈለጉ፣ መድረኩ ክፍት ነው፤ ja

!

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ

OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemte, Etiopia

Co nowego w najnowszej wersji 2.61

Last updated on Aug 15, 2024
- General performance improvements to graphical elements and resource optimization

Dodatkowe informacje APLIKACJA

Ostatnia Wersja

2.61

Przesłane przez

Laura Szymanski

Wymaga Androida

Android 5.0+

Available on

Raport

Oznacz jako nieodpowiednie

Pokaż więcej

Use APKPure App

Get Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ old version APK for Android

Pobierz

Use APKPure App

Get Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ old version APK for Android

Pobierz

Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ Alternatywa

Zdobądź wiecej z OromNet Software and Application Development

Odkryć