APKPure Appを使用する
ተረትና ቁም-ነገር በአማርኛの旧いバージョンをダウンロードすることが可能
- 神話スタンド、mikirochechewu生活と英語で世界最高のk'eribwali.yizinenubeti用意し、魅力的なプレゼンテーションの話!
ተረትና ቁም-ነገር የተመረጡ የአለማችንን ምርጥ ተረቶችና ምክሮቻቸዉ ለልጆች እና ለታዳጊዎች በሚስማማ መልኩ (ለአዋቂዎች ጭምር የሚጠቅም)፤ እያዝናና ቁም-ነገርን እንዲያስጨብጥ ታስቦ በጥንቃቄ የተዘጋጀ ሲሆን ቀልብ በሚስብ አቀራረብ በምስልና መዝሙሮች ታጀቦ እነሆ በረከት ይላችኋል፡፡
• በ3 ረድፍ የቀረቡ አዝናኝና አስተማሪ ታሪኮች በመሳጭ አቀራረብ
• በርካቱ ቁም-ነገር አዘል ታሪኮችን ከምስል ጋር አካቷል
• ቀለል ባለ መልኩ መጠቀም የሚያስችል ሜኑ
• ጠቃሚ የህይወት ቁም-ነገር ከሙዚቃ ጋር
አፑን በመጫን ዉድ ልጆችዎን እያዝናኑ እንዲያስተምሩበት በነፃ ተጋብዘዋል!!
Last updated on 2017年07月07日
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
ተረትና ቁም-ነገር በአማርኛ
1.0.0 by Ermias Bunaro
2017年07月07日