Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር


3.0 توسط ብራና አፕስ Birana Apps
30/10/2020 نسخه‌های قدیمی

درباره‌ی Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

ተጋድሎ ፣ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን የሚዘክር መጽሐፍ ነው ፡፡

መጽሐፈ ስንክሳር አስተጋብአ (ሰበሰበ) ከለው የግእዝ ቃል የወጣ ሲሆን አስተጉቡእ (ስብስብ) ማለት ነው ፡፡ ውጥንቅጥ የተቀያየጠ መድበል የተደባበለ ነገር ማለት ነው።

አንድነትና ሦሥትነት ÷ ክርስቶስን ከእመቤታችን ቅዱሳን ድንግል ማርያም ከሥጋዋ ሥጋ ከነፍሷ ነፍስ ነስቶ መወሐዱን ÷ avkanî ክሲያንን ታሪክ ÷ የመቤታችንን ዜና የልጇንም በጎ ሥራ ​​ኹሉ በሰፊው ይናገራል። በጽርእ የተሰብሰበ ስብስብ ማለት ነው። ነቢያትንና ሐዋርያትን ÷ የቅዱሳን ጻድቃንና ሰማዕታትን ÷ ሀይማኖታዊ ተጋድሎ ÷ ክርስቲያናዊ ፅናትና ግብር በአጠቃላይ ገቢረ ተአምራታቸውን ÷ ገድላቸወንና ትሩፋታቸውን ትሩፋታቸውን የሚዘክር ዕለተ መታሰቢየቸውንም የሚጽሐፍ መጽሐፍ ነው ፡፡ ባለ ቋንቋ መጽሐፈ ስንክሳር ዝክረ ቅዱሳን መጽሐፍ ነው ፡፡ መጽሐፈ ስንክሳር ከመጻሕፍተ ብሉያትና ሐዲሳት ÷ ከገድላትና ድርሳናት የተቀዳ በቤተ ክርስቲያን በየቀኑ የሚነበብ ዜና ቅዱሳን ነዉ ፡፡

ስም ከዓመት እስከ ዓመት የሚነበብ የቅዱሳን ዜና ከየገድላቸው ባጭር ባጭር ቃል የተሰበሰበ እሉድ ምእላድ እስትጉቡእ ማለት ነው

 ዓመት በአሉት ዕለታት የሞቱ የነቢያትን የሐዋርያትን የሰማዕታትን የጻድቃንን የመነኮሳት የደናግል በእግዚአብሔር ስም ለዐረፉ ታሪካቸውና ገድላቸው የተጻፈበት ወይም የሞቱበትንም የሞቱበትንም ቀን የሚዐሳስብቀ መጽሐፈ

جدیدترین چیست در نسخه‌ی 3.0

Last updated on 30/10/2020
Support for target Android 10 (API level 29) included

اطلاعات تکمیلی برنامه

آخرین نسخه

3.0

بارگذاری شده توسط

Maria Eduarda

نیاز به اندروید

Android 4.1+

گزارش

گزارش محتوای نامناسب

نمایش بیشتر

جایگزین Metsihafe Sinksar መጽሐፈ ስንክሳር

از ብራና አፕስ Birana Apps بیشتر دریافت کنید

کشف کنید