از برنامه APKPure استفاده کنید
نسخه قدیمی APK Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ را برای اندروید بگیرید
نوزاد و مراقبت از کودکان در امهری የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ بهداشت اتیوپی
مراقبت از کودک የህፃናት የልጆች አስተዳደግ እና እንክብካቤ
مراقبت از نوزاد و کودک در آمهری
ይህ የሞባይል አፕልኬሽን የጨቅላ ህጻናትን የመጀመሪያ 12 ወራት አስተዳደግ እና እንክብካቤ መጠነኛ ግንዛቤ ለወላጆች ለማስጨበጥ የተዘጋጀ ነው።። ከዚህ አፕልኬሽን አዲስ ለተወለደ ህፃን መሠረታዊና ጠቃሚ የሆኑ የሕፃናት እንክብካቤ ምክሮች።።።
በተለይ የመጀመሪያ ልጃቸውን በቅርቡ ለወለዱ አዲስ ወላጆች ፣ ወዳጅ ዘመድ በአቅራቢያቸው ለለ አዲስ ወላጆች ፣ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ አዲስ ወላጆች ጠቃሚ መረጃ ከዚህ አፕ ያገኛሉ ብለን ተስፋ እናደርጋልን።።
አፕልኬሽኑ ያካተታቸው ርዕሶች
የጨቅላ ዕድገት በወራት፣ ማስመለስ፣ ዳይፐር፣ እንቅልፍ፣ የተለመዱ ችግሮች፣ የዳይፐር ሽፍታ ፣ የሆድ መድረቅ ፣ ተቅማጥ፣ ትኩሳት፣ ቁርጠት Colic ኮሊክ፣ እትብት ፣ የህጻናት የጥርስ ዕድገት - ጥርስ ማውጣት ልጅዎን ማግሳት፣ የህፃናት ጭንቅላት ፣ ጡት ማጥባትና የድቄት ወተት መመገብ ...
گفت : ነገር ግን እባክዎን ልጅዎ ልዩ መሆኑን እና የተልየ ፍላገኵ ጥያቄ ቢኖርዎት፥ የህጻናት ሐኪምዎን ይጠይቁ።
አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በውጊዜው ይሢሻ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፈኈናያየት አንዳንድ ጽሑፎችን ወደዚህ አፕልኬሽን ለመጨመፍ ከፈለገኣ ይጻፉልን።
አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!
ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕር እና
PLC توسعه نرم افزار و برنامه کاربردی OROMNET، Nekemte، اتیوپی
Last updated on 15/08/2024
- General performance improvements to graphical elements and resource optimization
بارگذاری شده توسط
Laura Szymanski
نیاز به اندروید
Android 5.0+
دسته بندی
گزارش
Child care የህፃናት አስተዳደግ እንክብካቤ
2.61 by OromNet Software and Application Development
15/08/2024