መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ဈخلኈል
ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል አብዱል ጀባር ጀባር (خeliك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሹሩጡ ሰላት ሰላት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ።።።
የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ ሶላት
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ ሶላት
አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ پی دی اف
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሢ