Usar la aplicación APKPure
Obtener ሹሩጡ ሰላት versión histórica en Android
መትን ሹሩጡ ሰላት ደርስ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك)ሀፊዘሁሏህ
ይህ የሞባይል መተግበሪያ በኡስታዝ ሙሀመድ ቢን አብዱል ጀባር (خليك) ሀፊዘሁሏህ የተሰጠውን የመትን ሰላት ሰላት ትምህርት (ደርስ) ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መንገድ ሙሉ ክፍል አጠቃሎ የያዘ መተግበሪያ ነው።።
የሹሩጡ ሶላት ደርስ በዋንኛነት
1️⃣ሹሩጡ ሶላት
2️⃣አርካኑ ሶላት
3️⃣ዋጂባቱ ሶላት
አነኚህህ 3 አርእስቶች ላይ ያጠነጥናል።
መተግበሪያው ከያዛቸው ነገራቶች፦
✑የአርካኑል ኢስላም ደርስ በድምፅና በፅሑፍ ፣
✑የኪታቡ Pdf
✑እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ እና ሌሎችም ለአጠቃቀም ቀላል ነገሮችን ይዟል።
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
Last updated on 23/11/2022
Shurutu Selat
Presentado por
Yanys Yanys
Requisitos
Android 5.0+
Categoría
Reportar
ሹሩጡ ሰላት ደርስ
1.0 by Huda soft
24/10/2025