Use APKPure App
Get Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite old version APK for Android
ጸሎትን በድምጽና በጽሑፍ ይማሩ
አብነት ዘኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን መሠረታዊ የግእዝ የጸሎት ክፍል ማለትም የዘወትር ጸሎት ፣ ውዳሴ ማርያም ፣ አንቀጸ ብርሃንና ይዌድስዋ መላእክትን በድምጽና በጽሑፍ ያለ አስተማሪ የሚያስተምር ድንቅ መተግበሪያ ነው።
የአፕሊኬሽኑ መለያዎች
አፕሊኬሽኑ ምንም ዓይነት የኢንተርኔት ግንኙነት የማይፈልግ ነው።
የድምጽና የጽሑፍ ቅንብሩ ለመማር ምቹ እንዲሆን ተደርጎ የተሠራ አፕሊኬሽን ነው።
ድምጹ የሚያነበውን ሐረግ ያቀልማል። ሐረጎችንም በጽሑፉ ብቻ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ (ወደፊትና ወደ ኋላ) ማስኬድ ያስችላል።
የድምጽ ፍጥነትን መጨመርና መቀነስ ያስችላል።
ገጾችን በራሱ ከድምጹ ጋር መቀያየር ይችላል።
የብቁ መምህራን የድምጽ ቀረጻ ነው የተካተተበት።
ልጆችን ለማስተማር ምቹ ነው።
Last updated on 04/11/2024
Updated to support target Android 14 (API level 34) and other performance improvements
محمل
Gustavo Oliveira
Android متطلبات النظام
Android 5.0+
الإبلاغ
Abinet አብነት ዘኦርቶዶክስ Lite
6.0.2 by ብራና አፕስ Birana Apps
04/12/2024