አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ


1.0 بواسطة Ermiyas Abate
13/11/2020

አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊحول

የብጹዕ አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ የሕይወት ተጋድሎቸውን እና ድንቅ ድንቅ ስብከቶቻቸውን የያዘች የሞባይል መተግበርያ።

እጅግ አስተማሪ ሕይወት ያላቸው እውነተኛ እረኛ ናቸው። በትምህርታቸው የማይማረክ ጽሑፋቸውንም አንብቦ የማይመሰጥ የለም። እኝህ አባት ከ 40 በላይ በሆኑ ድንቅ ድንቅ መጽሐፍቶቻቸው የእኔንም ሆነ የብዙ ውጣቶችን ሕይወት አንፀዋል። በስብከታቸውና በመጽሐፍቶቻቸው የተማረኩ ብዙዎች እኝህን አባት የ 21 መቶ ክፍለ ዘመን ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ይላቸዋል። እኝህ አባት ስማቸው ከግብጽ አልፎ በዓለም የገነነ ነው። ሕይወታቸው እጅግ ስለሚማርክና ከቤተ ክርስቲያን አልፈው ለግብጽ ባበረከቱት አስተዋጽዖ ባረፉበት ወቅት መላው ግብጽ አዝኖ ነበር። እኝህ አባት የግብጽ ፓትሪያሪክ አባታችን ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ ናቸው። እኔም ለአገልጋዮች መልካም የሆነ ገድላቸውን ቢሰማ መልካም ነውና ታሪካቸውንና ድንቅ ድንቅ የጹሑፍ ስብከቶቻችውን በዚች አነስተኛ የስልክ መተግበርያ (تطبيق جوال) ይዘን ቀርባለሁ።

ይህች የስልክ መተግበርያ (تطبيق جوال) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።

የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

መልካም ንባብ።

تحديث لأحدث إصدار 1.0

Last updated on 05/03/2021
ይህች የስልክ መተግበርያ (Mobile App) በይዘታ አንስተኛ ብትሆንም እግዚአብሔር ቢረዳን የእናንተ ጸሎት ብትደግፈኝ በየ ግዜ በራሴም እየጨመርኩኝም ሆነ ከእናንተ ከእህቶቼና ከወንድሞቼ አስተያየት እየተቀበልኩኝ እንደምለቅ ቃል እገባለሁ።
የቅዱስነታቸው በረከት አይለየን! አሜን

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

1.0

محمل

Sharmn Hamarashid

Android متطلبات النظام

Android 4.0+

الإبلاغ

تحديد كغير مناسب

عرض المزيد

Use APKPure App

Get አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ old version APK for Android

تحميل

Use APKPure App

Get አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ old version APK for Android

تحميل

አቡነ ሽኖዳ ሣልሳዊ البديل

احصل على المزيد Ermiyas Abate

الاكتشاف