ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና


1.0 بواسطة Huda soft
21/05/2023 الإصدارات القديمة

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምናحول

ይህ አፕ ከሩቃ / መንፈሳዊ ህክምና / ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል።

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው ፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።

አላህ ﷻ በተከበረው ቁርአኑ እንዲህ ይላል ፦

"ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር ፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም ፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን። ታጋሾችንም (በገነት) አብስር። " (البقرة) ، 155

አላህ ﷻ ሙእሚኖችን በዱኒያው ህይወታቸው እንደሚፈትናቸው በተለያዩ የቁርአንና የሐዲስ መረጃዋች ላይ ተጠቅሷል።

በዘመናችን ሙእሚኖች ከሚፈተኑባቸው ፈተናዋች መሀከል ድግምት / ሲህር / አይነናስ እየተበራከተ መጥቷል። የአላህ ነብይ ﷺ ይህን በተነበዩበት ሀዲሳቸው "ከህዝቦቼ ብዙዎቹ ከአላህ ውሳኔ በኋላ የሚሞቱት በአይነናስ / በሰው ዐይን / ነው ብለው" ብለዋል። ስለዚህ አይነናስም ይሁን ድግምት ከመከሰታቸው በፊት እራሳችንን እንዴት መጠበቅ እንዳለብን ማወቃችን አስፈላጊ ነው። ይህ አፕ ከሩቃ / መንፈሳዊ ህክምና / ጋር ተያያዥ ነጥቦችን ለንባብና ለመረዳት አመቺ በሆነ መልኩ ተዘጋጅቷል። አፑ ከተለያዩ ፈተናዋች እራሳችንን እንድንጠብቅ ሰበብ ከተደረገልን የተከበረ ቃል ከሆነው ቁርአን ፣ ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ የቀረበ ነው።

አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።

ዝግጅት ፦ አብዱ ሙሰማ ሀሰን

هدى سوفت || ሁዳ ሶፍት

تحديث لأحدث إصدار 1.0

Last updated on 11/06/2023
New relase

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

1.0

محمل

Tony Galan

Android متطلبات النظام

Android 5.0+

Available on

الإبلاغ

تحديد كغير مناسب

عرض المزيد

Use APKPure App

Get ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና old version APK for Android

تحميل

Use APKPure App

Get ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና old version APK for Android

تحميل

ሩቂያ መንፈሳዊ ህክምና البديل

احصل على المزيد Huda soft

الاكتشاف